ጥቂት
ቃልን የሚናገር አዋቂ ነው፥ መንፈሱም ቀዝቃዛ የሆነ አስተዋይ ነው። ሰነፍ ዝም ቢል ጠቢብ ሆኖ ይቈጠራል፥ ከንፈሩንም የሚቈልፍ፦ ባለ አእምሮ ነው ይባላል። መጽሐፈ ምሳሌ 17፡27-28
ዐዋቂ
ሰው ንግግሩ ቊጥብ ነው፤ አስተዋይም መንፈሱ የረጋ ነው። አላዋቂ እንኳ ዝም ቢል ጠቢብ፣ አንደበቱንም ቢገዛ አስተዋይ ይመስላል። መጽሐፈ ምሳሌ 17፡27-28 (መደበኛ
ትርጉም)
በቃል
ብዛት ውስጥ ኃጢአት ሳይኖር አይቀርም፤ ከንፈሩን የሚገታ ግን አስተዋይ ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 10፡19
No comments:
Post a Comment