Popular Posts

Saturday, October 24, 2020

To love at all is to be vulnerable. Love anything and your heart will be wrung and possibly broken. If you want to make sure of keeping it intact you must give it to no one, not even an animal. Wrap it carefully round with hobbies and little luxuries; avoid all entanglements. Lock it up safe in the casket or coffin of your selfishness. But in that casket, safe, dark, motionless, airless, it will change. It will not be broken; it will become unbreakable, impenetrable, and irredeemable. To love is to be vulnerable. (C S Lewis) ጭራሽ መውደድ ለአደጋ ተጋላጭ መሆን ነው ፡፡ ማንኛውንም ነገር ስትወዱ ልባችሁ ይጎዳል ምናልባትም ይሰበራል ፡፡ ከአደጋ የተጠበቀ ሆኖ እንዲቆይ ከፈለጋችሁ ልባችሁ ለማንም ፣ ለእንስሳም ቢሆን መስጠት የለባችሁም፡፡ የተጠበቀ ሆኖ እንዲቆይ ከፈለጋችሁ በሚያምር እና በሚያብረቀርቅ የስጦታ እቃ መጠቅለያ በጥንቃቄ ሸፍኑት ማንኛውንም ግንኙነቶችን ሁሉ አስወግዱ ፡፡ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ በራስ ወዳድነታችሁ የሬሳ ሳጥን ውስጥ ቆልፉበት። በዚያ ግን በደህና ፣ በጨለማ ፣ በእንቅስቃሴ-አልባ ፣ በአየር-አልባ የሬሳ ሣጥን ውስጥ ይለወጣል። ልባችሁ አይሰበርም ነገር ግን ጠንካራ የማይሰበር ፣ የማይደፈር ፣ የማድን ይሆናል ፡፡ መውደድ ለአደጋ ተጋላጭ መሆን ነው፡፡ ሲ ኤስ ልዊስ (C S Lewis)

 


To love at all is to be vulnerable. Love anything and your heart will be wrung and possibly broken. If you want to make sure of keeping it intact you must give it to no one, not even an animal. Wrap it carefully round with hobbies and little luxuries; avoid all entanglements. Lock it up safe in the casket or coffin of your selfishness. But in that casket, safe, dark, motionless, airless, it will change. It will not be broken; it will become unbreakable, impenetrable, and irredeemable. To love is to be vulnerable. (C S Lewis)

ጭራሽ መውደድ ለአደጋ ተጋላጭ መሆን ነው ፡፡ ማንኛውንም ነገር ስትወዱ ልባችሁ ይጎዳል ምናልባትም ይሰበራል ፡፡ ከአደጋ የተጠበቀ ሆኖ እንዲቆይ ከፈለጋችሁ ልባችሁ ለማንም ለእንስሳም ቢሆን መስጠት የለባችሁም፡፡ የተጠበቀ ሆኖ እንዲቆይ ከፈለጋችሁ በሚያምር እና በሚያብረቀርቅ የስጦታ እቃ መጠቅለያ በጥንቃቄ ሸፍኑት ማንኛውንም ግንኙነቶችን ሁሉ አስወግዱ ፡፡ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ በራስ ወዳድነታችሁ የሬሳ ሳጥን ውስጥ ቆልፉበት።  በዚያ ግን ደህና ጨለማ እንቅስቃሴ-አልባ አየር-አልባ የሬሳ ሣጥን ውስጥ ይለወጣል። ልባችሁ አይሰበርም ነገር ግን ጠንካራ የማይሰበር የማይደፈር የማድን ይሆናል ፡፡ መውደድ ለአደጋ ተጋላጭ መሆን ነው፡፡ ሲ ኤስ ልዊስ (C S Lewis)

Tuesday, October 20, 2020

ለክብራችን የማይመጥን ውርደት ነው

 


እንግዲህ፦ ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤ ይህንስ ሁሉ አሕዛብ ይፈልጋሉ፤ ይህ ሁሉ እንዲያስፈልጋችሁ የሰማዩ አባታችሁ ያውቃልና። ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። የማቴዎስ ወንጌል 631-33

አሕዛብ እግዚአብሄርን የማያውቁ ተፈጥሮአዊ ሰዎች ናቸው፡፡ አሕዛብ መኖርና መኖር ብቻ እንጂ ከመኖር ውጭ ሌላ እግዚአብሄርን በህይወታቸው የማክበር ምንም አላማ የሌላቸው ሰዎች ናቸው፡፡ አሕዛብ እንደሰው ኖረው እንደሰው የሚሞቱ እግዚአብሄርን የማያውቁ ሰዎች ናቸው፡፡ አሕዛብ የምድር ላይ ብቸኛ አላማቸው የሚበላ እና የሚለበስ አሟልተው መኖርና መሞት ብቻ ነው፡፡

አሕዛብ ስለሚበላና ስለሚለበስ ቢጨነቁ በምድር ላይ ከመብላትና ከመልበስ በላይ ምንም የሚታያቸው ሰማያዊ ራእይ የሌላቸው ጭፍን ሰዎች ስለዐሆኑ ነው፡፡ አሕዛብ በተፈጥሮ አይን የማየታየውን የእግዚአብሄርን መንግስት የማይረዱ አይናቸው ለመንፈሳዊው አለምና ለመንፈሳዊው ጌታ ለኢየሱስ አይናቸው የታወረ በደመነፍስ የሚንቀሳቀሱ ሰዎች ስለሆኑ ስለሚባላና ስለሚጠጣ ከመጨነቅ ውጭ ምንም አይታያቸውም፡፡ 

ኢየሱስ እንደ አዳኛችንና ጌታችን የተቀበል ሁላችን አህዛብ የሚፈልጉትን ነገር ለመፈለግ ደረጃችን አይመጥነውም፡፡ እኛ ለሚበላ እና ለሚለበስ ከመስራት እና ከመኖር የተሻለ የህይወት አላማ አለን፡፡ የእግዚአብሄርን መንግስት ፅድቁንም የመፈለግ የከበረ የህይወት አላማ አለብን፡፡

ለእኛ ለሚበላና ለሚለበስ መኖርና መስራት አይመጥነንም፡፡ የእግዚአብሄር ልጅነት ክብራችን ለሚበላና ለሚለበስ ለመኖር አይፈቅድልንም፡፡ ለሚበላና ለሚለበስ መጨነቅ ለክብራችን የማይመጥን ውርደት ነው፡፡ እንደ አሕዛብ ለሚበላና ለሚለበስ መጨነቅ ከእግዚአብሄር ልጅነት ክብራችን ጋር አብሮ አይሄድም፡፡ ለእኛ ለሚበላና ለሚጠጣ መጨነቅ ከልጅነት ክብር መውደቅ ውርደት ነው፡፡

እንግዲህ፦ ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤ ይህንስ ሁሉ አሕዛብ ይፈልጋሉ፤ ይህ ሁሉ እንዲያስፈልጋችሁ የሰማዩ አባታችሁ ያውቃልና። ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። የማቴዎስ ወንጌል 631-33

አቢይ ዋቁማ ዲንሳ Abiy Wakuma Dinsa

ለተጨማሪ ፅሁፎች https://www.facebook.com/abiy.dinsa.37/notes

ለቪዲዮ መልእክቶች https://www.youtube.com/user/awordm/videos

#ኢየሱስ #ክርስቶስ #ጌታ #አትጨነቁ #ቅድሚያ #ምንእንበላለን #ምንእንጠጣለን #ምንእንለብሳለን #መሰረታዊፍላጎት #አስቀድማችሁ #ፅድቁን #ቤተክርስትያን #አማርኛ #ስብከት #ሰለሞን #እምነት #መፅሃፍቅዱስ #መንፈስቅዱስ #ምህረት #ድንግል #ማርያም #ኦርቶዶክስ #ፌስቡክ #አቢይዋቁማ #አቢይዋቁማዲንሳ

Saturday, October 17, 2020

ንፍታሌም በሞገስ ጠግቦአል

 


ስለ ንፍታሌምም እንዲህ አለ፦ ንፍታሌም በሞገስ ጠግቦአል፥ የእግዚአብሔርንም በረከት ተሞልቶአል፤ ባሕሩንና ደቡቡን ይወርሳል። ኦሪት ዘዳግም 33፡23

እነሆ፥ የማታውቀውን ሕዝብ ትጠራለህ፥ የእስራኤልም ቅዱስ አክብሮሃልና ስለ አምላክህ ስለ እግዚአብሔር የማያውቁህ ሕዝብ ወደ አንተ ይሮጣሉ። ትንቢተ ኢሳይያስ 55፡5

እግዚአብሄር በህይወታችን አላማውን ለመፈፀም ሞገስን ይሰጣል፡፡ ሞገስ ማለት ደግሞ ተቀባይነት ማግኘት ማለት ነው፡፡ እግዚአብሄር  ሞገስ ሲሰጣችሁ ሰዎች ካለምክኒያት ፊታችሁን ይቀበሏችኋል፡፡ እግዚአብሄር ሞገስን ሲሰጣችሁ ሰዎች ጥያቄያችሁን ይመልሳሉ፡፡ እግዚአብሄር ሞገስ ሲሰጣችሁ ሰዎች ፍላጎታችሁን ለሟሟላት ይተጋሉ፡፡ እግዚአብሄር ሞገስ ሲሰጣችሁ ሰዎች የልባችሁን መሻት ለመፈፀም ይረባረባሉ፡፡

እግዚአብሄር ሞገስ ሲሰጣችሁ ሰዎች ድካማችሁን የራሳቸው ድካም እድርገው ለመሸፈን ይተጋሉ፡፡ እግዚአብሄር ሞገስ ሲሰጣችሁ ስታዝኑ ሰዎች አብረዋችሁ ያለቅሳሉ፡፡ እግዚአብሄር ሞገስ ሲሰጣችሁ ስትታመሙ ሰዎች አብረዋችሁ ይታመማሉ፡፡ እግዚአብሄር ሞገስ ሲሰጣችሁ ራሳችሁን ለመምረጥ በምትፈተኑበት ጊዜ ሰዎች እናንተን ይመርጧችኋል፡፡ እግዚአብሄር ሞገስ ሲሰጣችሁ ሰዎች ከእናንተ ጋር ራሳቸውን ማስተባበር ይፈልጋሉ፡፡

አቢይ ዋቁማ ዲንሳ Abiy Wakuma Dinsa

 ለተጨማሪ ፅሁፎች https://www.facebook.com/abiy.dinsa.37/notes

ለቪዲዮ መልእክቶች https://www.youtube.com/user/awordm/videos

#ኢየሱስ #ጌታ #ህብረት #አጋርነት #አብሮማደግ #የጋራ #ሞገስ #የባለጠግነትማታለል #የኑሮሃሳብ #የእለትእንጀራ #የባለግነትምቾት #ዘር #መሰረታዊፍላጎት #ቤተክርስትያን #አማርኛ #ስብከት #መዳን #መፅሃፍቅዱስ #ሰላም #አቢይ #አቢይዋቁማ #አቢይዋቁማዲንሳ #እወጃ #መናገር #ፅናት #ትግስት #መሪ

Friday, October 9, 2020

ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም

 

ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም

ከማርያምና ከእኅትዋ ከማርታ መንደር ከቢታንያ የሆነ አልዓዛር የሚባል አንድ ሰው ታሞ ነበር። ማርያምም ጌታን ሽቱ የቀባችው እግሩንም በጠጕርዋ ያበሰችው ነበረች፤ ወንድምዋም አልዓዛር ታሞ ነበር። ስለዚህ እኅቶቹ ጌታ ሆይ፥ እነሆ የምትወደው ታሞአል ብለው ወደ እርሱ ላኩ። ኢየሱስም ሰምቶ፦ ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም አለ። የዮሐንስ ወንጌል 11፡1-4

እግዚአብሄር እርሱን ከማንፈልግባቸው ነገሮች ይልቅ እርሱን የምንፈልግባቸው ነገሮች ያስደስቱታል፡፡ 

በእግዚአብሄር ላይ ከማደገፍባቸው ሁኔታዎች ይልቅ በእግዚአብሄር ላይ የምንደገፍባቸው ሁኔታዎች እርሱን ያስደስቱታል

ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ብለን ለእርዳታ ከማንጮህባቸው ሁኔታዎች ይልቅ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ብለን የምንጮህባቸው ሁኔታዎች እግዚአብሄርን ደስ ያሰኙታል፡፡  

የእግዚአብሄርን እርዳታ ከምንረሳባቸው ሁኔታዎች ይልቅ የእግዚአብሄርን እርዳታ በእጅጉ የምንፈልግባቸው ሁኔታዎች እግዚአብሄርን ደስ ያስኙታል፡፡ 

ትኩረታችን ራሳችን ላይ ከሚሆንበት ጊዜ ይልቅ ትኩረታችን እግዚአብሄር ላይ የሚሆንበት ጊዜ እግዚአብሄርን ያረካዋል፡፡ 

ሁኔታዎች ከቁጥጥር ውጭ የሆኑ ቢመስለንም በመሰለን በእግዚአብሄር ዘንድ ግን ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ነገር የለም፡፡ ሁኔታዎች ከቁጥጥር ውጭ የሆኑ በመሰለን ጊዜ በርሱ ላይ መደገፋችንን እግዚአብሄር ይወደዋል፡፡ 

እግዚአብሄርን እንድንፈልግ ስለተፈጠረን እግዚአብሄርን በብርቱ የምንፈልግባቸው ሁኔታዎች ሲገጥመን እግዚአብሄርን ደስ ያሰኘዋል፡፡ 

ከአቅማችን በላይ የሆነ ነገር ሲገጥመን እግዚአብሄርን ለመፈለግ ትሁት ስለሚያደርገን እግዚአብሄር ይደስታል፡፡ 

ይህን ፅሁፍ ለሌሎች ሼር   share ማድረግ ቢወዱ 

ለተጨማሪ ፅሁፎች https://www.facebook.com/abiy.wakuma/notes

#ትህትና #መዋረድ #ባህሪ #ዝቅታ ትህትና #ኢየሱስ #ጌታ #መሪነት #ቤተክርስትያን #አማርኛ #ስብከት #መዳን #መፅሃፍቅዱስ #መጋቢ #እምነት #ተስፋ #ፍቅር #ጌታ #ሰላም #ደስታ #አቢይ #አቢይዋቁማ #አቢይዋቁማዲንሳ #እወጃ #መናገር #ፅናት #ትግስት #መሪ

Tuesday, October 6, 2020

If you had it to do over again, you’d marry me for love

 


 If you had it to do over again, you’d marry me for love

Love and Let Live

Love and Let Live By Dale Carnegie How To Win Friends And Influence People

“I may Commit many follies in life,” Disraeli said, “but I never intend to marry for love.”

And he didn’t. He stayed single until he was thirty-five, and then he proposed to a rich widow, a widow fifteen years his senior; a widow whose hair was white with the passing of fifty winters. Love? Oh, no. She knew he didn’t love her. She knew he was marrying her for her money! So she made just one request: she asked him to wait a year to give her the opportunity to study his character. And at the end of that time, she married him.

Sounds pretty prosaic, pretty commercial, doesn’t it? Yet paradoxically enough, Disraeli’s marriage was one of the most glowing successes in all the battered and bespattered annals of matrimony.

The rich widow that Disraeli chose was neither young, nor beautiful, nor brilliant. Far from it. Her conversation bubbled with a laugh-provoking display of literary and historical blunders. For example, she “never knew which came first, the Greeks or the Romans.” Her taste in clothes was bizarre; and her taste in house furnishings was fantastic. But she was a genius, a positive genius at the most important thing in marriage: the art of handling men.

She didn’t attempt to set up her intellect against Disraeli’s. When he came home bored and exhausted after an afternoon of matching repartee with witty duchesses, Mary Anne’s frivolous patter permitted him to relax. Home, to his increasing delight, was a place where he could ease into his mental slippers and bask in the warmth of Mary Anne’s adoration. These hours he spent at home with his ageing wife were the happiest of his life. She was his helpmate, his confidante, his advisor. Every night he hurried home from the House of Commons to tell her the day’s news. And – this is important – whatever he undertook, Mary Anne simply did not believe he could fail.

For thirty years, Mary Anne lived for Disraeli, and for him alone. Even her wealth she valued only because it made his life easier. In return, she was his heroine. He became an Earl after she died; but, even while he was still a commoner, he persuaded Queen Victoria to elevate Mary Anne to the peerage. And so, in 1868, she was made Viscountess Beaconsfield.

No matter how silly or scatterbrained she might appear in public, he never criticized her; he never uttered a word of reproach; and if anyone dared to ridicule her, he sprang to her defence with ferocious loyalty.

Mary Anne wasn’t perfect, yet for three decades she never tired of talking about her husband, praising him, admiring him. Result? “We have been married thirty years,” Disraeli said, “and I have never been bored by her.” (Yet some people thought because Mary Anne didn’t know history, she must be stupid!)

For his part, Disraeli never made it any secret that Mary Anne was the most important thing in his life. Result? “Thanks to his kindness,” Mary Anne used to tell their friends, “my life has been simply one long scene of happiness.”

Between them, they had a little joke. “You know,” Disraeli would say, “I only married you for your money anyhow.” And Mary Anne, smiling, would reply, “Yes, but if you had it to do over again, you’d marry me for love, wouldn’t you?” And he admitted it was true.

No, Mary Anne wasn’t perfect. But Disraeli was wise enough to let her be herself.

As Henry James put it: “The first thing to learn in intercourse with others is non-interference with their own peculiar ways of being happy, provided those ways do not assume to interfere by violence with ours.”

That’s important enough to repeat: “The first thing to learn in intercourse with others is non-interference with their own peculiar ways of being happy…”

Or, as Leland Foster Wood in his book, Growing Together in the Family, has observed: “Success in marriage is much more than a matter of finding the right person; it is also a matter of being the right person.”

So, if you want your home life to be happy, Rule 2 is:

DON’T TRY TO MAKE YOUR PARTNER OVER.