Popular Posts

Monday, May 31, 2021

ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ይቀበላል። ምሳሌ 18:22 ጥሩ ሚስት ለወንድ ትልቅ በረከት ናት። ሚስት ያገኘ ለእርሱ የሚመጥን ረዳት ያገኛል። እንደዚህ ዓይነቷን ሴት በጥንቃቄ እና በጸሎት የሚፈልግ እና የፈለገውን የሚያገኝ ሰው ጥሩ ነገር ፣ ውድ ዋጋ ያለው ጌጣጌጥ ፣ ብርቅዬ ጌጣጌጥ አግኝቷል። ሚስትን ማግኘቱ በሕይወት ለሚኖረው ምቾት ከምንም ነገር በላይ አስተዋፅኦን የሚያበረክት ብቻ ሳይሆን ወደ መንግስተ ሰማያት የሚወስደውን መንገድ ያሰምርለታል። ሰው ሚስት በማግኘቱ እግዚአብሔር እውቅና ሊሰጠውና ሊመሰገን ይገባዋል። ይህ በእእግዚአብሔር ተወዳጅነትና እና የሞገስ ቃልኪዳን ምልክት ነው፡፡ ፣ እግዚአብሔር ለሰውየው መልካም እንደሚያደርግለትና በእርሱም ላይ ምህረትን እንደሚያደርግ የተጨማሪ ጸጋዎች ምልክት ነው። ስለዚህ እግዚአብሔር መፈለግ አለበት። የማቴዎስ ሄንሪ መጽሐፍ ቅዱስ ሐተታ Note, 1. A good wife is a great blessing to a man. He that finds a wife (that is, a wife indeed; a bad wife does not deserve to be called by a name of so much honour), that finds a help meet for him (that is a wife in the original acceptation of the word), that sought such a one with care and prayer and has found what he sought, he has found a good thing, a jewel of great value, a rare jewel; he has found that which will not only contribute more than any thing to his comfort in this life, but will forward him in the way to heaven. 2. God is to be acknowledged in it with thankfulness; it is a token of his favour, and a happy pledge of further favours; it is a sign that God delights in a man to do him good and has mercy in store for him; for this, therefore, God must be sought unto. Proverbs 18:22 Matthew Henry Bible Commentary



ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ይቀበላል። ምሳሌ 18:22

ጥሩ ሚስት ለወንድ ትልቅ በረከት ናት። ሚስት ያገኘ ለእርሱ የሚመጥን ረዳት ያገኛል። እንደዚህ ዓይነቷን ሴት በጥንቃቄ እና በጸሎት የሚፈልግ እና የፈለገውን የሚያገኝ ሰው ጥሩ ነገር ፣ ውድ ዋጋ ያለው ጌጣጌጥ ፣ ብርቅዬ ጌጣጌጥ አግኝቷል። ሚስትን ማግኘቱ በሕይወት ለሚኖረው ምቾት  ከምንም ነገር በላይ አስተዋፅኦን የሚያበረክት ብቻ ሳይሆን ወደ መንግስተ ሰማያት የሚወስደውን መንገድ ያሰምርለታል።

 ሰው ሚስት በማግኘቱ እግዚአብሔር እውቅና ሊሰጠውና ሊመሰገን ይገባዋል። ይህ በእእግዚአብሔር  ተወዳጅነትና እና የሞገስ  ቃልኪዳን ምልክት ነው፡፡   ፣ እግዚአብሔር  ለሰውየው መልካም እንደሚያደርግለትና በእርሱም ላይ ምህረትን እንደሚያደርግ የተጨማሪ ጸጋዎች ምልክት ነው። ስለዚህ እግዚአብሔር መፈለግ አለበት።

የማቴዎስ ሄንሪ መጽሐፍ ቅዱስ ሐተታ

Note, 1. A good wife is a great blessing to a man. He that finds a wife (that is, a wife indeed; a bad wife does not deserve to be called by a name of so much honour), that finds a help meet for him (that is a wife in the original acceptation of the word), that sought such a one with care and prayer and has found what he sought, he has found a good thing, a jewel of great value, a rare jewel; he has found that which will not only contribute more than any thing to his comfort in this life, but will forward him in the way to heaven. 2. God is to be acknowledged in it with thankfulness; it is a token of his favour, and a happy pledge of further favours; it is a sign that God delights in a man to do him good and has mercy in store for him; for this, therefore, God must be sought unto. Proverbs 18:22

Matthew Henry Bible Commentary 

ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደ ሆነ ስለ ቈጠረች፥ ሣራ ራስዋ ደግሞ ዕድሜዋ እንኳ ካለፈ በኋላ ዘርን ለመፅነስ ኃይልን በእምነት አገኘች። ዕብራውያን 11:11