Popular Posts

Friday, June 21, 2019

''ተጠማሁ'' Solomon Yirga New Gospel 2019



ተጠማው

እልውናህን
መገኘትህን
ጌታ
ድምጽህን መዓዛ ግርማህን

አልፈልግም
ኖረ ኖረ ኖረ ሞተ
አልፈልግም
መሆን በምድር የታመነ
መንፈስክን
ይዞ ይዞ ሚገሰግስ
ለተጠማው
ደርሶ የልብህን የሚያደርስ
ንፋስክህን
በላዬ በላዬ አንፍስ
የሞተውን
ደርሶ ተነስ ተነስ ብሎ ሚቀሰቅስ

ውረድ
በላዬ ላይ መንፈስ ቅዱስ ልክ እንደ ዝናብ
አትምቀኝ
በመንፈስ እንደገና እውስጥ አስገባኝ
መለኪያ
የሌለው ያንተ ማንነትህ
ውዴ
ይምጣ በኔ እይወቴ
ጌታ
ሆይ ድንቅህ ታምራትህ

እያየሁ
እየሰማሁ እየያዝኩህ
እየዳሰስኩ
እንዳመልክህ እፈልጋልሁ
መንፈስ
ቅዱስ ተጠምቻልሁ

እሱ
አባት ነው እሱ አይጥልም
እሱ
ያደርሳል እሱ ይረዳል
እሱ
ይሰማል እሱ ይመልሳል
እሱ
ልዩ ነው ከሁሉም ይበልጣል
ተጠማው
ተጠማው ተጠምቻለው

No comments:

Post a Comment