apostle Abiy Wakuma Dinsa
I am a born again christian passionate to teach the word of God in simplicity.
Popular Posts
Casting Crowns - Nobody feat. Matthew West (Visualizer Video)
የማሪያም ፀሎት
በመፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ ልቤን ከሚነኩኝ ፀሎቶችና ንግግሮች መካከል የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ማሪያም የፀለየችው አንዱ ነው፡፡ ማርያምም እንዲህ አለች፦ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ ...
“Love Everyone Trust No One”
We hear this kind of saying from time to time. And we sometimes say it or are tempted to say it, especially after we are betrayed by a ve...
መከራ ተቀበል
እንግዲህ፥ ልጄ ሆይ፥ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ። እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ በጎ ወታደር ሆነህ፥ አብረኸኝ መከራ ተቀበል። 2 ኛ ጢሞቴዎስ 2፡1፣3 ኢየሱስ ጌታ ነው ብለን...
Dhalachuun Yesus Raawwii Raajichaa Ture
Dhalachuun Yesus Raawwii Raajichaa Ture Kanaafis Waaqayyo ofii isaatii milikkita isiniif in kenna; kunoo, durbi in ulfoofti, ilmas in deess...
የኢየሱስ መወለድ የትንቢቱ መፈፀም ነበር
ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች። ትንቢተ ኢሳይያስ 7፡14 በመጽሃፍ ቅዱስ ነቢዩ ኢሳያስ ስለ ኢየሱስ መወለድ ትንቢትን የተናገ...
Dhalachuun Yesus Raawwii Raajichaa Ture
Kanaafis Waaqayyo ofii isaatii milikkita isiniif in kenna; kunoo, durbi in ulfoofti, ilmas in deessi, maqaa isaas Amaanu'el jettee in mo...
ተግባራዊ አንድነት አቢይ ዋቁማ ዲንሳ Practical Unity by Abiy Wakuma Dinsa
ጸሎት እንዲመለስ የሚያደርገው
ጸሎት ከእግዚአብሄር ጋር መነጋገር ነው። ጸሎት ሊደረግ የሚችለው ከእግዚአብሄር ጋር በመግባባት ብቻ ነው። ጸሎት የሚሰምረው እንደ እግዚአብሄር አሳብ ስንጸልይ ብቻ ነው። በአጠቃላይ ለእግዚአብሄር ያለን አመለካከት ...
አስቀድማችሁ ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ! ክፍል 7 ባስተላለፋችሁትም ወግ የእግዚአብሔርን ቃል ትሽራላችሁ፤ እንደዚሁም ይህን የሚመስል ብዙ ነገር ታደርጋላችሁ። የማርቆስ ወንጌል 7፡13 ፈሪሳዊያን እንጅ ታጥቦ ስለ መብላይ ኢየሱስን ከሰሱት፡፡ ኢየሱስም እነርሱ የሚጠቅሱት እጅ መጫን በእግዚአብሔር ትእዛዝ ውስጥ የሌለለ የሰው ፈጠራ እንደሆነ አስረዳቸው፡፡ ፈሪሳዊያን እግዚአብሔር ያዘዘውን ትእዛዝ ሲያጠናክሩት የእጅ መታጠብ ፈጠሩ፡፡ በብሉይ ኪዳን ህግ ውስጥ ግን እጅ መታጠብ የሚባል ትእዛዝ የትም ቦታ አይገኝም፡፡ ፈሪሳዊያን ከእግዚአብሔር በላይ ለእግዚአብሔር በመቅናት ያቋቋሙት እና እንደእግዚአብሄር ህግ የሚያስተምሩት የሰው ወግ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ቃል በራሱ ጠንካራ እና በቂ ነው፡፡ የእግዚአብሔርን ቃል ልናጠናክረው እና ልናሻሽለው ስንሞክር ይልቁንም እንሽረዋለን፡፡ የፈሪሳዊያንን ትምህርት መከተል ከዋናው እግዚአብሔር ከሰጠን የክርስትና ትምህርት ውጭ በሆነ በማይጠቅም በሰው ወግ ላይ ጊዜን መፍጀት ነው፡፡ አሁንም በዚህ ዘመን ከሚገባው በላይ ለእግዚአብሔር ተቆርቁሮ እግዚአብሔር ያላዘዘውን በቃሉ ላይ መጨመር ፈሪሳዊነት ነው፡፡ አቢይ ዋቁማ ዲንሳ Abiy Wakuma Dinsa #ኢየሱስ #ጌታ #ፈሪሳውያን #ግብዝነት #የአምልኮትመልክ # #ጻፎች #ቤተክርስቲያን #መፅሐፍቅዱስ #ቃል #እግዚአብሔር #ሰዱቃውያን
አስቀድማችሁ ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ! ክፍል 7 ባስተላለፋችሁትም ወግ የእግዚአብሔርን ቃል ትሽራላችሁ፤ እንደዚሁም ይህን የሚመስል ብዙ ነገር ታደርጋላችሁ። የማርቆስ ወንጌል 7፡13 ፈሪሳዊያን እንጅ ታጥቦ ስለ መብላይ...
Monday, June 22, 2020
ዓለቴ ነው ጌታዬ ጽኑ ነው መሠረቴ እኔ ክፉን አልፈራም ኢየሱስ አለ በሕይወቴ
ዓለቴ
ነው
ጌታዬ
ጽኑ
ነው
መሠረቴ
እኔ
ክፉን
አልፈራም
ኢየሱስ
አለ
በሕይወቴ
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment