የእግዚአብሔር
፡ ቸርነት ፡ ምህረቱ ፡ ከቦኝ ፡ ነው ፡ ዛሬ ፡ ላይ ፡ መቆሜ ፡ አሄ
ትንፋሼን
፡ መንገዴን ፡ በእጆቹ ፡ የያዘው ፡ ሆኖልኝ ፡ አቅሜ ፡ ሄሄ
ወራት
፡ ተቆጠሩ ፡ አመታት ፡ አለፉ ፡ ዛሬም ፡ ዘምራለሁ ፡ አሄ
በሕይወት
፡ እንድኖር ፡ ስለፈቀደልኝ ፡ አመሰግናለሁ ፡ ሆሆ
አቤት
፡ አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቸርነት ፡ የእግዚአብሔር ፡ ምህረት
አቆመኝ
፡ እኔም ፡ ልስገድለት
እጄን
፡ ይዞኝ ፡ አምላኬ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ራርቶልኛል
ሳመልከው
፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
ሳመልከው
፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (4x)
No comments:
Post a Comment