I am a born again christian passionate to teach the word of God in simplicity.
Popular Posts
-
If you had it to do over again, you’d marry me for love Love and Let Live Love and Let Live By Dale Carnegie How To Win Friends And I...
-
ወደ ውጭም አውጥቶ፦ ጌቶች ሆይ፥ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል ? ኣላቸው። የሐዋርያት ሥራ 16:30 ይህ የብዙ ሰው የልብ ጨኸት ነው፡፡ ይህ በህይወት ዘመን ሊመለስ የሚገባው ወሳኝ ጥያቄ ...
-
Enjoying the goodness of the Lord in every moment of my life.
-
ምስክርነት በአቢይ ዋቁማ ዲንሳ Witnessing Abiy Wakuma Dinsa
-
ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሄር መልክና አምሳል ነው፡፡የሰው መኖሪያ ቤቱ እና ስጋው ከምድር አፈር ቢበጅም ሰው ግን አፈር አይደለም፡፡ ሰው በእግዚአብሄር አምሳል የተፈጠረ በስጋ ውስጥ የሚኖረው መንፈስ ነው፡፡ እግዚአ...
-
We are a part of generations. We build a foundation for the next generation and we actually shape it in what we say and do. We co...
-
የእግዚአብሔር ቃል ቅን ነውና ሥራውም ሁሉ በእምነት ነውና። መዝሙር 33፡4 እግዚአብሄር ቅን ነው፡፡ የእግዚአብሄርም ቃል ቅን ነው፡፡ የእግዚአብሄ ቃል ቀጥተኛ ነው፡፡ የእግዚአብሄር ቃል እንዳለ ሊቀበሉት...
Tuesday, May 12, 2020
ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ። ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3፡1-5
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment