Thursday, April 15, 2021

ፀሎት እግዚአብሄር የሚለውን ለመስማትና ለመታዘዝ መዘጋጀት ነው፡፡ ታዲያ የሚፀልይ ሰው ምን ይሆናል? ታዲያ የሚፀልይ ሰው የሚያጣው ምን ነገር አለ? የሚፀልይ ሰው የሚያጣው ምንም ነገር የለም፡፡

 


No comments:

Post a Comment