apostle Abiy Wakuma Dinsa
I am a born again christian passionate to teach the word of God in simplicity.
Thursday, July 23, 2020
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ ነገር ግን የሚመካው። ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር። ትንቢተ ኤርምያስ 9:23-24
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment